One-time Subscription Plan

Players.et >> Information >> One-time Subscription Plan

በምዝገባ ወቅት የሚከፈል የአንድ ጊዜ ክፍያ ፕላን፦

Basic Plan (ነፃ)

  • የተጫዋቹን ሙሉ መረጃ ከሚያጠናቅሩት 60 መጠይቆች ውስጥ 30 ብቻ እንዲታይ ይፈቀድለታል፤
    –  በተጨዋቾች ዳይረክተሪ ገፅ ላይ በቀጥታ አይታይም፤
  • ሲስተሙን ከሚያስተዳድሩት አካላት ምንም ዓይነት ዕርዳታ አያገኝም።

Standard Plan (5,000 ብር)

  • በሙሉ 60 መጠይቆች በቀጥታ እንዲታይ ይደረጋል፤
  • ቴክኒካል ዕርዳታ ያገኛል፤
  • ፕሮፋይሉን አሟልቶ ሲገኝ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ሀገር ክለቦችና መልማዮች በተለያየ መልክ ፕሮፋይል ሊንኩ ሼር ይደረጋል፤
  • በቪካርድ እይታ የተለያዩ ባጆችን በመለጠፍ ሳቢ ፖርቲፎሊዮ እንዲኖረው ይደረጋል፤
  • የተጨዋቾችን Technical, Tactical, Physical, Mental ጉዳዮችን ማጎልበት የሚችሉ መረጃዎችን በየጊዜው እንዲያገኝ ይደረጋል፤

Professional Plan (10,000 ብር)

  • Standard ላይ ያሉትን ነገሮች በሙሉ ያገኛል፤
  • ፕሮፌሽናል በሆኑ ሞያተኞች የቪዲዮ ኤዲቲንግና በአማርኛም ሆነ በእንግሊዝኛ የተፃፉ የተጨዋቹ መረጃዎች ማስተካከያ ይደረግለታል፤
  • በዚህ ፓኬጅ ውስጥ ያሉ ተጨዋቾች በድረ-ገፁ የፊት ለፊት ገፅ ላይ ፕሮፋይላቸው ይቀመጣል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Post

Welcome to players.et!

Welcome to players.et. Ethiopian Footballers Profile Portal starts today. It is time to build your…